Clean & Authentic Ethiopian Delights

ምርቶቻችን/ our products

ሽሮ
የሽምብራ ሽሮ

ሽሮ/Shiro

ንጥረ ነገሮች: እርጥብ መደለዣ ቅመም: በሶብላ: ዝንጅብል: ነጭ ሽንኩርት: ሮዝመሪኖ

የምጥን ሽሮ shiro, pea powder
የምጥን ሽሮ

የምጥን ሽሮ/Seasoned shiro

ንጥረ ነገሮች: እርጥብ መደለዣ ቅመም: በሶብላ: ዝንጅብል: ነጭ ሽንኩርት: ሮዝመሪኖ:: ደረቅ ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ: አብሽ: በርበሬ

በርበሬ

በርበሬ/Pepper

ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ኮሰረት ጦስኝ አብሽ ድንብላል ገውዝ ጥምዝ ቅሩንፉድ

ሚጥሚጣ
ሚጥሚጣ

ሚጥሚጣ/Mitmita

ቅመም: ኮረሪማ: ነጭ አዝሙድ: ኮሰረት: ጨው

በሶ
በሶ

በሶ/Barley flour

የተፈጨ የገብስ ዱቄት ለበሶ እና ለገንፎ

Bula ቡላ

ቡላ/Bula

የቡላ ዱቄት ለገንፎ