ልዩ ባልትና ድህረ ገጽ የሚያቀርብላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት የምንጠቀምባቸውን የምግብ እህሎች ዱቄት እና የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን ነው። በአሁኑ ጊዜ የምናቀርባቸው የሚከተሉትን ነው:
1. ሽሮ
ንጥረ ነገሮች: እርጥብ መደለዣ ቅመም: በሶብላ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ሮዝመሪኖ
ደረቅ ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ አብሽ
2. የምጥን ሽሮ
ንጥረ ነገሮች: እርጥብ መደለዣ ቅመም: በሶብላ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ሮዝመሪኖ
ደረቅ ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ አብሽ በርበሬ
3. በርበሬ
ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ኮሰረት ጦስኝ አብሽ ድንብላል ገውዝ ጥምዝ ቅሩንፉድ
4. ሚጥሚጣ
ቅመም: ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ኮሰረት
5. በሶ
ቅመም: ቀረፋ ጦስኝ
6. ቡላ
7. አብሽ
በውጭ አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እነዚህን የምግብ ውጤቶች በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ ምርቶቻችንን በጥራትና በጥንቃቄ ያዘጋጀን ሲሆን ለያንዳንዱ ምርት አስፈላጊው ቅመማ ቅመም ገብቶበታል። ማየት ማመን ነውና በዚህ ገጽ ላይ የተገኙትን ውጤቶች ይዘዙን በፍጥነት ወደሚገኙበት አድራሻ እንልክሎታለን።
ማሻሻል አለባችሁ የምትሉትን አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ስለሆንን: አስተያየት ካላችሁ comment ቦታ ላይ ጻፉልን። እናመሰግናለን።